Helping Businesses Start, Grow, and Succeed Online

Empowers entrepreneurs and established brands build stunning online stores, reach a global audience, and drive sales with its powerful features and tools.

dashboard image

User friendly management console and power tools for your business

Madebir helps you build your website in minutes. With the e-commerce and business management tools you can easily sell online. There are also analytics tools such as sales reports that are displayed with beautiful charts.

Get started

E-commerce Management

The built-in business management software helps get organized so that you never need to worry about accounting mistakes.

Core features of Madebir

መደብርዎን ሲከፍቱ፤ የደምበኛ ተደራሽነትዎን ያሰፋሉ፣ የሽያጭና ክፍያ ስርዓትዎን ያቀላጥፋሉ፣ እንዲሁም የእርስዎንና የደምበኞትን ህይወት ያቀላሉ።

ቀላል አሰራር

ቢዝነሶች የኦንላይን መደብራቸውን በቀላሉ ማበጀትና ማስተዳደር እንዲችሉ ያደርጋል። አሰራሩም በቀላሉ የሚለመድና ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ የቀረበ ነው።

እንደፈለጉ ሊያስተካክሉት የሚያስችል

ቢዝነሶች የራሳቸውን ማንነት በሚገልጽ መልኩ የኦንላይን መደብራቸውን እንደፈለጉ ማስዋብና ከሌሎች የተለየ አድርጎ ማበጀት እንዲችሉ ያደርጋል።

አስተማማኝነት

መደብር የሚጠቀመው በጣም ዘመናዊ የሆነው የጥበቃ ሲስተም የቢዝነሶችንና የደምበኞቻቸውን የዳታ ደህንነት መጠበቅ ያስችላል።

የክፍያ አማራጮች

መደብር ክፍያን በሞባይል ባንኪንግ፣ በቴለብር፡ እንዲሁም በሌሎች የክፍያ አውታሮች መቀበል ያስችላል።

የዕቃዎችና የደምበኛ ትዕዛዝ አስተዳደር

መደብር ቢዝነሶች የሚሸጧቸውን ዕቃዎች በስርዓት በማደራጀት፣ ለአስተዳደር ምቹ እንዲሆኑ ያደርጋል። የደምበኞችን ትዕዛዝም በኣግባቡ ለማስተዳደር በጣም ምቹ እንዲሆን ያደርጋል። ዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እንዲሁም ወርሃዊ የሽያጭ ሪፖርት ያዘጋጃል።

የማርኬቲንግና SEO መሳሪያዎች

መደብር የተለያዩ የማርኬቲንግና SEO መሳሪያዎች ስለሚያቀርብ፣ ቢዝነሶች የኦንላይን መደብራቸውን በማስተዋውቅ ተጨማሪ ገበያ እንዲስቡና ገቢያቸውን እንዲያሳድጉ ይረዳል።